#ምንጊዜም #ኢትዮጵያ!
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።
አዎን #ለሁልጊዜም ኢትዮጵያ!
#ስለሁልጊዜም ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ እናት አገር!
ኢትዮጵያ የመንፈስ #ማረፊያ! ኢትዮጵያ ዙሮ #መግቢያ! ኢትዮጵያ የተስፋ #ማህደር!
ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ልዩ #ምህዋር!
ኢትዮጵያ የነፃነት #ዶግማ!
ኢትዮጵያ የቀደምትነት #ተምሳሌት!
ኢትዮጵያ እግዚአብሄር/አላህ አለ ብላ በጽኑ #የምታምን የሃይማኖት አገር!
ኢትዮጵያ ለነፍስም ለሥጋም #የ13 ወራት የጸሐይነሽ በዕት!
ኢትዮጵያ ሌት እና ቀን አቨው በጸሎት - በስግደት - በምህላ - በሱባኤ - በድዋ፤ በቅዳሴ - በምህላ - በዝማሬ የሚተጉባት እናት አገር! ኢትዮጵያ - የምትናፈቅ፤ የምትወደድ - የምትስብ አገር! ይህችን አገር የፍጹም #ሰላም፤ #የምህረት፤ #የመግባባት፥ #የመተዛዘን፤ #የመከባበር፤ #የመደማመጥ የማድረግ ብልህነት ስለምን ራቀን? እራሳችን ለመፈተሽ እንፍቀድ።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።
ሥርጉትሻ 2025/09/19
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ