#የፈቃድ ጉዳትን ፍቀደው እና ተዋወቁ።

 #የፈቃድ ጉዳትን ፍቀደው እና ተዋወቁ።


#ቸር ሁን እና ተጎዳ።

 #ሩህሩህ ሁን እና ተጎዳ። #አዛኝ ሁን እና ተጎዳ።

 #አጽናኝ ሁን እና ተጎዳ።

 #አይዟችሁ ባይ ሁን እና ተጎዳ።

 #ቅን ሁን እና ተጎዳ።

 #ዕውነተኛ ሁን እና ተጎዳ።

 #የመርኽ ሰው ሁን እና ተጎዳ። #ታጋሽ ሁን እና ተጎዳ።

 #እዩኝ እዩኝ አትበልና ተጎዳ። #ህግ አክባሪ ሁን እና ተጎዳ።

 #ርጉ ሁን እና ተጎዳ። #ቅጽበታዊነትን ተጸየፍ እና ተጎዳ።

 #ሰውኛ ሁን እና ተጎዳ። #ተፈጥሮኛ ሁን እና ተጎዳ።

 ደስታ #መጋቢ ሁን እና ተጎዳ። ቂመኛ #አትሁን እና ተጎዳ። 

በቀለኝነትን #ተጠየፍ እና ተጎዳ። 

ብቁ #አድማጭ ሁን እና ተጎዳ። 

ትሩፋትህ መንገድህ የቀና - የውስጥ ሰላምህ የከበረ - ንዑድ ህሊናህ ለችሎት የማያቀርብህ ትሆናለኽ። ሥርጉትሻ 2025/09/17

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።