መንበረ መንግሥት

 መሪነት ከመታለሙ በፊት በመንበረ መንግሥት መዋቅር ሥር ታዞ መሥራትን፤ የሥራ ሰዓት ዲስፕሊንን በሰዓት መውጣት እና መግባት፤ የረፍት፤ የምሳ የራትም ሰዓት ልማድን፤ ሲታመም የሃኪም ማስረጃ ማቅረብን፤ የሥራ አፈፃጸም ግምገማ እና ሂደቱን፤ በመሃያ የመኖር እና ኑሮን የመምራት አቅምን መቅመስ፤ ማጣጣም፤ ህይወቱን መኖር ይጠይቃል። ሞገድ ላይ ተጸንሶ፤ ሞገድ ላይ ተወልዶ፤ ሞገድ ላይ ባጉም - ባጉም የሚል የፋንታዚ ልቃቂት ለመሪነት ዳጥ እና ጨቀጨቅ ይሆንበታል። ለባላቤቱም ይሁን ለበታች ሠራተኞች ጠንጋራ ገጠመኝ ሊገጥም - ይችላል። 


ሥርጉትሻ 29/10/2026.

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።