ከቆዩት የሥነ ቃል ውበቶች አንዱን ... ስለ ዱር አውሬ።
የዱር አውሬ። „በደለኞች በአንድነት ይጠፋሉ።“ መዝሙር ፴፯ ቁጥር ፴፰ ከሥርጉተ© ሥላሴ (Sergute©Selassie) 26.11.2016 ( ሲዊዘርላንድ - ዙሪክ ) · የ ኔዎቹ እስቲ ከተቀመጡ ለህትምት ካልበቁት ውስጥ ትንሽ የፊደል ውበትን እናነጋግር። አለቀ ~~~~~~~~ ቀ ~~~~~~ ቀ ~~~~~~~ ቀ ~~~~~~ ቀ ቀ ቀ። ያ … መጋኛ፣ አላልቅ ብሎ ...