ልጥፎች

#የተፈጥሮ ነፃነት #ነፃነቱን እስኪያገኝ #እንተጋለን። #ዝም #አልልም።

ምስል
  #የተፈጥሮ ነፃነት #ነፃነቱን እስኪያገኝ #እንተጋለን ።    "የቤትህ ቅናት በላኝ።"         ነፃነት #ለመናገር ! ነፃነት #ለማሰብ ! ነፃነት #ለመኖር ! ነፃነት #ለመተንፈስ ! ነፃነት #ለመፃፍ ! ነፃነት #ለተስፋ ! ነፃነት #ሃሳብን ለመግለጽ! ነፃነት #ለመደራጀት ! ነፃነት #ለመሰብሰብ ! ነፃነት #ለመማር ነፃነት #ሠርቶ ለማደር ነፃነት #ለመጓጓዝ ነፃነት #ለምርምር ነፃነት ! #ለኪናዊ ጥበብ! ነፃነት #ለሁለም የፖለቲካ እስረኞች! እሜቴ ነፃናት እንደምን ከርመሻል? ከአምናው ሸክማሸክምሽ ዘንድሮ #ከብዶሻል ።   ማስታወሻ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ለጊዚዊ ከእስር መለቀቅ ችሏል። #እስካለቀቀላቸው ወይንም #እስካልተሰደደ አስተማማኝ ዋስትና የለም።    ሥርጉተ © ሥላሴ Sergute © Selassie 26/07/2024 #ዝም #አልልም ።

ነፃነት #ለመስቀላችን።

ምስል
      ዕምነታችን፤ ዶግማችን፤ ቀኖናችን ፍላጎታችን የሃይማኖታችን ተስፋችነን #አትሰሩ ። ነፃነት #ለመስቀላችን ። #ነፃነት #ለኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ኃይማኖት #እስረኛ #ወገኖቻችን #ሁሉ ። ሥርጉትሻ 2024/07/26

የጨካኝ መንግሥት ዕድሜውን መገመት ይቻል ይሆን?

ምስል
  የጨካኝ መንግሥት ዕድሜውን መገመት ይቻል ይሆን? "የቤትህ ቅናት በላኝ።"       ቱርኪ ከፍተኛ የሆነ የመሬት ንደት ሲገጥመው የተከበሩ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን #ውስጣቸውን - #ለውስጣቸው በንጽህና ሲገልፁ አዬን። አስተዋልን። በዕንባ ረስርሰውም። አላዛሯ ኢትዮጵያ ውስጧን ውስጥ ያደረገ መንግሥት መቼ ታገኝ ይሆን። የምርቃታችን መነሳት በብዙ መልኩ የሚገልጽ #ክስተት ። ማዘን፤ ማልቀስ፤ ችግርን መጋራት ጣር የሆነበት መንግሥታዊ አገዛዝ #ዕድሜው #ምን #ያህል ይሆን? ነገም ጣር ላይ ነው። የጭካኔ ቡፌ ስለማይ።    የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት #እናት ናቸው። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ። እሳቸውስ ይህ #ያላስደነገጣቸው ? ይህ ያላራዳቸው ምኑ ሊያስጨንቃቸው ይሆን? ውስጥን ባርባር የሚያደርግ የሚረብሽ እና ተስፋ የሚያስቆርጥ ክስተት። ጠበቅኩ፤ ጠበቅኩ ግን {}።   ቀዳማዊቷ እመቤት ወሮ ዝናሽ ታያቸውስ???? ከባለቤታቸው ጋር ሙሽራ ሆነው ሲመርቁ፤ ሲጎበኙ ይታያሉ። ለዕንባስ? አንዲት እናት አራት ልጆቿን በአንድ ቅጽበት ስታጣ በዓለም ዓቀፋ መድረክ የኢትዮጵውያን ልጆች እናት እሆናለሁ ያሉት ቃል የት ላይ ይሆን???? ይህ አዲስ አይደለም።ግን በዛ #ገለማም ።    መቼ በቃሽ ይላት ይሆን የላይኛው አላዛሯን ኢትዮጵያ??? #ያስምጣል ። ጭካኔ መርሆ፡ ጭካኔ ዶግማ እና ቅኖና ሲሆን። እንዴትስ መሽቶ ይነጋላቸዋል??? #ብር ተብሎ ሊኬድ የሚገባበት #አስደንጋጭ #ክስተት ነበረ። ለእነሱም ያመለጠ #ዕንቁ ዕድል። ኢትዮጵያን መቅጣት ማሳዘን እንደ ሌጋሲ የተያዘ ገመና።    እንዲህ ዓይነት ርህርህና፤ እንዲህ ዓይነት አጽናኝነት፤ እንዲህ አይነት አይዟችሁ ባይነት እንደ ናፈቀን የቀረ ...

መዳኛ፨

ምስል

ግን እራሱ ምንድን ነው ምንድን ነው? …

ምስል
  ስለምን ኃላፊተት እና ተጠያቂነት የሚሰማው ትውልድ ማብቀል ተሳነን?   25/07/2023 የተፃፈ። ገርሞኛል። ምንድን ነው እራሱ ምንድን ነው? እያሰብኩ እራሱን ሃሳብን አሰብኩት፤ በኃላፊነት እና በተጠያቂነት ማህል ጉልቻ ስለመፍረሱም ፁሁፋ ያነሳሳል የሚደንቁ አገላለፆች የእኔ መሆናቸውን ተጠራጠርኩኝ። እስቲ ፈትሹት ………   "በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀምጠን ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን። (መዝሙር ፻፴፯ ቁ ፩)     እንዴት አደራችሁልኝ ማህበረ ክቡራን እና ክቡራት? እኔ አምላኬ ክብሩ ይስፋ አምላኬን ተስፋ አድርጌ ደህና ነኝ። ሰሞናቱ እንደ ደመናም፤ እንደ ወጀብም፤ እንደ ዝናብም ይቃጠዋል በቅድስቷ በዕቴ በቪንተርቱር ከተማ።   ማሰብ። ማሰብ። ማሰብ። #እያሰብኩ #ሃሳብን አስበዋለሁኝ። ስለምን ኃላፊነት እና ተጠያቂነት የሚሰማው ትውልድ ማፍራት ተሳነን? እኛም ሆን የቀደሙት ስለምን መዝራትን ብቻ ሳይሆን ተንከባክቦ #ከማብቀል ፤ #ተጠንቅቆ ከማሳደግ ጋር ምኑ አፋተን?   #በኃላፊነት እና በተጠያቂነት መሐል ጉልቻው ከፈረሰ ቆዬ። ግን ለምን? #አደራ ምንድን ነው? #ትውፊትስ ምንድን ነው? #ትሩፋትስ ምንድን ነው? #ቅርስ ውርስስ ምንድን ነው? #ታሪክስ ምንድን ነው? #ባህልስ ምንድን ነው? #ወግ - ልማድስ ምንድን ነው?   ግን ምንድን ነው እራሱ #ምንድን ነው? መልስ ይሻል? እንጀራን እዬበሉ እንጀራ የተፈጠረበትን ሥልጣኔ ማብጠልጠል? #አማርኛ #ቋንቋን እዬተናገሩ አማርኛ #ቋንቋን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት መፍጨርጨር? ሰንደቅ ዓላማው ባስገኜው የነፃነት ትንግርተ ቤተ - መንግሥት ተቀምጦ ሰንደቅ ዓላማን መፎካከር?    ………ግን ምንድን ነው? እራሱ...

መሪነት መፍትሄ አመንጭነት ነው።

 መሪነት መፍትሄ አመንጭነት ነው። #አጤ #ሽዋስ እንዴት አደረ ይሆን? ዬአጣዬ መከራ ከውስጡ ያልገባ የአመራር ሂደት ያ ሁሉ መከራ አልበቃውም፦ የአጣዬ የሽዋ ሮቢት ያ ሁሉ ስቃይ ተዘሎ አሁን ደግሞ እንደ ዳንቴል #በእጅ #በተሠራ #መከራ #አሳሩን እያዬ ነው።  አዝናለሁ ሕዝባችን እንዲህ ከመከራ ላይ መከራ ተሸከም ተብሎ ፍዳውን ማዬቱ። ደብረብርኃን መጠለያ ያሉት ወገኖቻችን ስቃይ እራሱ #ሐዋርያ በሆነ ነበር።  መጠለያ ላሉትም #ተስፋቸውን ሙልጭ አድርጎ #የዘረፈ // #ስጋትን #አጭቶ ያነገሠ ጉግስ ነው እያዬሁት ያለሁት። ልብ ይስጣቸው ለመሪወቹ። አሜን። "የቤትህ ቅናት በላኝ።"  ሥርጉትሻ 2024/07/24