የአማራ ቀን በጎንደር …



የአማራ ቀን በጎንደር …

የአማራ ተጋድሎ የተጀመረበትን ቀን በማስመልከት ኮል ደመቀ ዘውዱ ዛሬ ጎንደር ላይ ያደረገው ምርጥ ንግግር

የኔዎቹ ቅኖቹ ዘሃበሻ እጅግ አድርጌ አመሰግናቸዋለሁኝ።

እንኳን ደስ አለን ያን ያህል መከራ አልፎ ዛሬ ይህን ቀን ለማዬት አበቃን። በቃ የደስታ ቀን። ጧፍ በርቷል።

አማራ እንኳን ደስ አለህ። እኔ ለጎጃም የተለዬ መንፈስ ስላለኝ ጎጃም እንኳን ደስ አለህ። ዕንባዬን መቆጣጠር ስላልቻልኩ ከዚህ በላይ መጻፍ አልቻልኩም።


አገልጋያችሁ ሥርጉትሻ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።