ለስህተት፤ ለግድፈት ትራስም፤ ፍራሽም ሌግዠሪ አንደበት አያስፈልገውም።
ለስህተት፤ ለግድፈት ትራስም፤ ፍራሽም ሌግዠሪ አንደበት አያስፈልገውም። ንፁህ ፖለቲከኛ የፕሮፖጋንዲስትነት
ተግባርም፤፦ምግባርም መናፈቁ ለዕንባ መድህኑ ሊሆን ፈጽሞ አይችልም። ስህተትን ያለ አቅም እና ወርዱ ማንጠራራት
ተስፋን ጨምሮ #መናድን ያመጣል።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ሥርጉ2024/06/02

አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ