አባት #ታመዋል አሉ። ጋዜጠኛ፣ የታሪክ ጸሐፊ፥ ሞጋች እስረኛ አቶ ታዲዮስ ታንቱ ታመዋል አሉ።

 

አባት #ታመዋል አሉ። መረጃው ከአሹካ ፔጅ ነው ያገኜሁት። የእኔ ድንግል ትድረስላቸው። አሜን።
እኔማ ምን #አቅም አለኝ???? 
 
#ሰሚስ ማን አለና???? 
 
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን። 
 
 
ሥርጉትሻ 2025/12/22።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።