ክረምት ሆዴ #ይሸበራል።

 

 
 
ክረምት ሆዴ #ይሸበራል። ሆዴ #ይባባል#አገር እያለሁም ይህ ችግር ነበረብኝ። 
በሌላ በኩል #ዝናብ ደግሞ እወዳለሁኝ። አልገርምም። 
ራዲዮ ፕሮግራሜን #በዝናብ ውብ ዜማ እቀኜዋለሁኝ።
የሆኖ ሆኖ እንዴት ሰነበታችሁልኝ? በስሱም ቢሆን ትንሽ ተለያይተን ሰነበትን።
 
"አቤቱ ፈጣሪዬ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።
 
ክረምቱን እንዲህ ተያይዤዋለሁኝ። እናንተስ??
 
ሥርጉትሻ 2025/12/16

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።