"ዬንጋት ጨለማ ድቅድቅ ነው። ግን አጭር ነው።"


"ዬንጋት ጨለማ ድቅድቅ ነው። ግን አጭር ነው።"
ትምህርተ አባ ብፁዑ አቡነ ጴጥሮስ።
"ወደ እግዚአብሄር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስአለኝ።"
አጽናኝ ነው። በከፋኝሰዓት አግኝቼው ያጽናናኝ ነው።
በጉነት ቅጣት ዬሚሆንበትን ዘመን ያመሳጥራል።
«የንጋት ጨለማ መደመጥ ያለበት አጽናኝ ትምህርት || የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ»
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
13/02/2023
ወስብኃት ለእግዚአብሄር። አሜን።

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።