#ጨረቃን በደጓ ቪቪንተርቱር ከተማ ልክ ከቀኑ 10.00 .... 27/02/2026 ሰማይ ላይ እንዲህ አየኗት። May be an image of tree and eclipse

 

#ጨረቃን በደጓ ቪቪንተርቱር ከተማ ልክ ከቀኑ 10.00 ሰማይ ላይ እንዲህ አየኗት።
 May be an image of tree and eclipse
 
አሁን ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ተናፋቂው የረመዳን የፆም ወቅት ነው። ጨረቃ የምትወጣው በፍስኩ ዋዜማ ነው። ቅርብ ጊዜ ነው የጀመሩት። እንዴት አሁን ታዬች? የተለመደ ይሆንን?
 
ያው እኔ ሰማይ ማየት፣ የሰማይን አክሽን ፎቶ ማንሳት እወዳለሁኝ ውጭ ቆይቼ ስመለስ የግቢ በር እየከፈትኩ እንደ አመሌ ሰማይን ሳይ #ጨርቃ ወጥታለች። እኔ በምኖርበት ከተማ በርካታ ሙስሊሞች አሉ ይህን መሰል ክስተትን ያዩታል ብዬ አስባለሁኝ።
ባለፈው የካቲት 17/2026ም ቤቴ ሆኜ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ሰከንድ የቆየ የማርያም መቀነት ወይንም #ቀስተዳመናን ለመጀመሪያ ጊዜ አይቻለሁኝ። ፎቶ ላነሳው ካሜራ ሳስተካክል ተሰወረ። 
 
ዛሬ ደግሞ እኩሌታ የረመዳን ፆም ሳይሆን ጨረቃን አየኋት። 
 
ሥርጉትሻ 27/02/2026

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።