ሴት እናታዊት

ሴት ቅኒያዊት

ሴት ፍሬያዊት

ሴት እኛዊት

ሴት መርኂት

ሴት እህታዊት

ሴት ትውልዳዊት

ሴት አጋራዊት

ሴት አማካሪያዊት

ሴት አገራዊት

ሴት ማህበራዊት

ሴት ጥበባዊት ናት። ስለምን በገመድ ትታገት? ስለምንስ የካቴና ስንቅ ትሁን? ስለምን ትንገላታ?

 

ሥርጉትሻ 20.04.2020

 

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።