ዬኦሮሞ ልጆች በጥዋቱ ዕውነትን ወግነው ቁመዋል። ህወሃት 27 ዓመት ያን ሁሉ ማት ሲያወርድ ይህን መሰል የተጋሩ ሊቃናት ሲጋፈጡ አላዬሁም።

 

ዬኦሮሞ ልጆች በጥዋቱ ዕውነትን ወግነው ቁመዋል። ህወሃት 27 ዓመት ያን ሁሉ ማት ሲያወርድ ይህን መሰል የተጋሩ ሊቃናት ሲጋፈጡ አላዬሁም።

የኦሮሞ ልጆች ግን በግል የሚሰማቸውን ሳይቀር ገና በጥዋቱ ነው ፊት ለፊት ወጥተው የተቃወሙት። በአገራቸው በኢትዮጵያ ያላቸው ውስጥነት እራሳቸውን ማግደው ነው የሚታገሉት።

ዛሬ ብቻ አይደለም። ባለፋት የመከራ ዓመታት ሚዲያ ያገኙ እህት ወንድሞቻችንፊት ለፊት፣ ገጥ ለገጥ ወጥተው ይቅርታ ሁሉ ጠይቀዋል። እስከዚህች ቀን ድረስ ከተጋሩ አልሰማነም። አሁን እንኳን በኦህዴድ እዬተቀጠቀጡ ሞት የተፈረደበትን አማራን ሲከሱ ውለው ያድራሉ።

ይህም ብቻ አይደለም በመተማ፣ በሁመራ ከሱዳን ጋር የሚያጠፋት ጥፋት፣ በጦር ባጠቁት ዬአማራ፣ የአፋር ላደረሱት ጥፋት ውግዘትም፣ ፀፀትም ዬለም። 30 ዓመት ሙሉ።

የኦሮሞ ሊሂቃን ግንፊት ለፊት የወጡት ማልደው ነው። በቅድስት ተዋህዶ ፈተናም በጥንካሬ፣ በብርታት እዬሞገቱ ነው። ዝንፍ አላሉም። እዬተከታተልኩት ነው። ውስጣቸው ሲነድ ይታያል። እንደ አንድ አደራጅ እኔ ያዬሁት ይህንዕውነት ነው። ይህ ተው ኢትዮጵያዊነት፣ አገራዊነት፣ ብሄራዊነት።

"ዬቤትህ ቅናት በላኝ።"

መልካም ምሽት። ዬጠነከረ ዬተደሞ ጊዜ እመኛለሁኝ።

ሥርጉትሻ አገልጋይ።

https://www.youtube.com/watch?v=8NMi8JjO_Pw

ሰበር ዜና የኦሮሞ ተወላጅ የሆነችው ሜቲ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ዘረኝነት እና ተረኝነት በአደባባይ አጋለጠች!

https://www.youtube.com/watch?v=jIhJFSdlgrA&t=67s

Anchor Media: የቤተ ክርስቲያኒቱ ፈተና በቤተክርስቲያኒቱ አባት አይን

https://www.youtube.com/watch?v=x-8C3Kx5xDE

በኦሮሞ ኦርቶዶክሶች ስም የሚፈጸመው ተግባር መወገዝ አለበት|| ከኢንጂነር ዘለቀ ረዲ ጋራ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ

https://www.youtube.com/watch?v=PNxWAuC-NqY

ፖሊስ የቤተ ክህነቱን ጥበቃ አነሣ|| መንግሥት ለሽምግልና ወይስ ሕግ ለማስከበር?

https://www.youtube.com/watch?v=oUot0KSsbeE

የነአቡነ ሳዊሮስ ሲመተ ኤጲስ ቆጶሳት መነሻው እና ተስፋ ያደረገው ግብ

·      https://www.youtube.com/watch?v=aUEkg74lnUg

·      እጃችሁ ሳይቆረጥ እጃችሁን አንሱ›› | ‹‹የአባቶችን መመሪያ ብቻ ነው እየጠበቅን ያለነው!››|‹‹በኢትዮጲያ የኦሮሞ ሕዝብ በቁጥር ሶስተኛ ነው›› Ethio

 

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።