በትምህርት እገታ የተደራጀ ዲስክርምኔሽት 4 ዓመት ሙሉ ተከውኗል። ባሊህ ያለው አልነበረም።

በትምህርት እገታ የተደራጀ ዲስክርምኔሽት 4 ዓመት ሙሉ ተከውኗል። ባሊህ ያለው አልነበረም።
እኔ ብዙ ፅፌበታለሁኝ። ቦታው እራሱ ትምህርት ሚኒስተር የግርባው ብአዴን ነበር። ተቀምቶ ለመንጣሪው ተሰጥቷትል።
~~~~~~\\\\~~~~~
የሆነ ሆኖ ……
አቶ ደግሰው አላምረው እንደ ዘገቡት።
ይድረስ ውጤት ለቀረባችሁ የአማራ ልጆች፣
ሼር ፖስት አድርጉት
"ይህ የምትመለከቱት አማኑኤል የተባለ ልጅ ከመርጦ ለማርያም ፣ እንዲህ በትግል ውጤቱ ድጋሜ እንዲታይ አድርጎ የሆነውን እዩ።"
"አላለፍኩም ብለህ እቤትህ እጅህን አጣጥፈህ አትቀመጥ ፣ አንተም ጠይቅ ፣ የሆነውና የተደረገው ሆን ተብሎ ነው። ሰብሰብ ብለህ በየወረዳህ መብትህን በራስህ ተደራጅተህ እስከጥግ አስከብር።"
እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
17/03/2022
#በቃ ሆይ! መቼ ትመጣለህ!


 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።