በለተ ሰንበት ኢትዮጵያ ሽፍታ እጅ መውደቋ ጆሮ አልባው እኛዊነት ስገልፀው ውሃ ያዘለ ተራራ ዬተሸከምኩ ያህል ከበደኝ። መታሰር በስለት ዬሚገኝ ዘመን ላይ።

 

በለተ ሰንበት ኢትዮጵያ ሽፍታ እጅ መውደቋ ጆሮ አልባው እኛዊነት ስገልፀው ውሃ ያዘለ ተራራ ዬተሸከምኩ ያህል ከበደኝ።
መታሰር በስለት ዬሚገኝ ዘመን ላይ።
 
በለተ ሰንበት ኢትዮጵያ ሽፍታ እጅ መውደቋ ጆሮ አልባው እኛዊነት ስገልፀው ውሃ ያዘለ ተራራ ዬተሸከምኩ ያህል ከበደኝ።
መታሰር በስለት ዬሚገኝ ዘመን ላይ።
 
 

 
በለተ ሰንበት ኢትዮጵያ ሽፍታ እጅ መውደቋ ጆሮ አልባው እኛዊነት ስገልፀው ውሃ ያዘለ ተራራ ዬተሸከምኩ ያህል ከበደኝ።
መታሰር በስለት ዬሚገኝ ዘመን ላይ።
#መታሰር መመረቅ ነው ልል ዳር ዳር እያለኝ ነው።
#ወይ ሩህሩኋ እናት አገሬ ከምኑ ጋሬጣ ጣለሽ።
እነኛ ታፍነው፤ ታግተው ዬተወሰዱት ልጆቻችን፤ ወንድም እና እህቶቻችን ምን ያህል ገኃነም ውስጥ እንደ አሉ በጥልቀት አዬሁት።
ዬታሰሩት ይፈቱልኝ።
እናቶች ይሳቁልኝ።
ልጆች ይቧርቁልኝ።
ሚስቶች መሰናዶ ያሟልኝ ዬቅንጦት ያህል ነው። ሆኖ ተሰማኝ። ቃለ ምልልሱን እያዳመጥኩ ፊቴ ዳመና ዋጠው። እኔ ከማለዳው ቢገባኝም ስንት አቅም እንደባከነ አሰላሁት። #ረመጥ
«ጥብቅ ሚስጥር! ኦነግ ሸኔ የብልጽግና አንዱ ክንፍ ነው! // በጋራ የሚሰሩት ኦፕሬሽን ሲጋለጥ! | Oromia | Onege Shene | Ethiopia»
እኔ ፀፀት ዬለብኝም እራሴን አቅቤ እዚህም ክንፋ ስላለ ዕውነቱን እዬተማገድኩ በእርጋታ ገልጫለሁኝ። እቅሙ ሁሉ እኛን ለማጥፋት መዋል ለበትም እያልኩኝ። አሁንም ከዛው ላይ ነን ግን ሙት መሬታችን ታቅፈን።
#ፎቶው የራሴ ቅንብር ነው። የኢትዮጵያ ቀኖች ዕንባ እዬለቀሙ፤ ሞት እዬዘገኑ ከሚለው አውዲዮ ጋር ፖስት ተደርጓል።
ዋናው ዕሳቤ የወንጀሎች ሁሉ ሞደሬተር ዬኖቤሉ የሰላም አባት ሎሬት አብይ አህመድ ናቸው ነው።
"እግዚአብሔር በአንድም በሌላም
ይናገራል ሰው ግን አያስተውለውም።"
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
25/03/2023

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።