ዕለቀተ ቢስ ውሸት። #የክፋት ምርኮኝነት። #የትራጀዲ፣ የኮመዲ፣ የሲቃ ተዋናይነት።

 

ዕለተ ሰኞ ማዕዶተ ጠባቂ
በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና
በቢሆነኝ በተብራራ ብራ
በሰብለ ህይወት አዝመራ
ለራህብ የሚራራ።
አጤ ዝናቡን በጥቂቱ።
????????????
 

 
ተዘርዝረው የማያልቁ ውሸት አጤ ዝናቡ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ። መጠን የማይወጣለት ወረተኝነት።
#ዕለቀተ ቢስ ውሸት።
#የክፋት ምርኮኝነት።
#የትራጀዲ፣ የኮመዲ፣ የሲቃ ተዋናይነት።
#የአረመኔነት አውራነት።
#የአፍራሽነት ሻንፔን።
#ልክ የሌለው የበታችነት ስሜት።
#ከመሬት በታች 7 ኪሎሜትር እርቀት ያለው #ድብቅነት
#መስፈሪያ የማይገኝለት የድኃ ጥላቻ።
#መልስ ያላገኙ ወዘተረፈ የጥያቄ ምልክትነት።
#ፆታው ያለዬለት #ስርንቅነት
#የኢማጅኔሽን ልዑልነት።
#የካህዲነት አንበልነት።
#የውቂ ደብልቂ ቅጥልጥልነት።
#የዝልግልግ ፖለቲካ ካፒቴንነት።
#የቀውስ ባጀት አርኬብነት።
#የአውጊ አደራ እዳሪነት።
#የቅናት ውቅያኖስነት።
#የበቀል ፏፏቴነት።
#የቂም ኩትኩትነት።
#የጲላጦስነት ሰብዕና ሊጋባነት።
#የወረተኝነት አለቃነት።
#የጥላቻ አራቢነት ማሽን።
#የፋክክር አናርኪነት።
#የልብ ጓደኛ ገዳይነት።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
29/03/2021
ጎዳናዬ የደነገለ ሙሴ ፍለጋ ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።