አባባሎች።

 

 

በሰው ልጅ የመኖር ፈተና ውስጥ ግዙፋ ፈተና ባልተረጋጋ መንግሥት ሥር የታፈነ ህዝብ ዕጣ ፈንታ ግራጫማ መሆኑ ነው። ያስፈራል። ይቀዘቅዛልም።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
29/03/2021

 ተስፋ ትናንትም ነበር። ዛሬም አለ። ነገም ይኖራል። ኢትዮጵያዊው ተስፋም አለ በመክሊቱ ውስጥ። ሙሴ ነው ያጣው። ድንግሉ ሙሴም አለ በንፅህናው ልክ። ፈቃዱ ሲሆን ይገለጣል። ኢትዮጵያንም ይታደጋታል።

 

 በሰው ልጅ የመኖር ፈተና ውስጥ ግዙፋ ፈተና ባልተረጋጋ መንግሥት ሥር የታፈነ ህዝብ ዕጣ ፈንታ ግራጫማ መሆኑ ነው። ያስፈራል። ይቀዘቅዛልም።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
29/03/2021

 ያልተረጋጋ መንግሥት ያላት አገር ህዝብ እራሱን በራሱ ይጠብቅ፣ ለራሱ ዘብ አደር ይሆን ዘንድ ግድ ነው። በረገበ አስተዳደር የመኖር ዋስትና የለምና።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
29/03/2021

 

#አትፍራ!! አጋጣሚውን ተጠቀም እና ቤትህ ተቀመጥህም አብብ!!!
///መቸም የአባቶች ጥበብ እና ስልጣኔ!///
''የተወሰደ''
••✦ « የቀደምት ኢትዮጵያያን ✦••
••✦ በራሪ ፈረስ (ፔጋሰስ) » ✦••
«Pegasi Aithiopes»
♡┈••✦ #ሼር_share_ሼር ✦••┈♡
✦ የተፈጥሮን ኡደት ጠብቆ መኖር ሰዋዊ ነው ፤ ተፈጥሮን ማዘዝ መቻል ግን ልእለ ሰብዕና ነው ። ከዚህ ቀደም ስለ አፄ ሰንደቅ አለማ ገድል ስናነሳ አንዱን እፅዋት ወደ ሌላው እፅ የአንዱን አውሬ ዘር ወደ ሌላው እንዲዳቀል በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ በቅሎን ከአህያንና ፈረስን ጋር በማዳቀል ያስገኝ ኢትዮጵያዊ ጀነቲክስ ኢንጅነሪግ አባት እንደ ነበር አይተናል።
:
✦ ዛሬ ደግሞ ወደ ባህር ማዶ እናቅናና የጥንት ኢትዮጵያያን 'በራሪ ፈረስ' ይጠቀሙ እንደ ነበር ከኔዘርላንድስ ብሔራዊ ቤተ መጻሕፍት የተገኙ ማስረጃዎችን እንዲሁም የውጭ ፀሐፊያን በዚህ ጉዳይ ምን እንዳሉ እናያለን ። የጥንት ኢትዮጵያያን በዓለም ላይ ስልጣኔን ሲዘሩ የሚያገኟቸውን አህጉሮችን እና ውቅያኖሶችን በስማቸው እየሰየሙ.....ሲሻቸውም በሰማይ ላይ ግዛታቸው ሲያስፋፉ....በስነ - ተፈጥሮ ላይ ሲመራመሩ የኖሩ ድንቅ ህዝቦች ናቸው።
:
✦ ታዋቂዋ አሜሪካዊት የታሪክ ተመራማሪ ድሩሲላ ዱንጅ.....የጥንትቶች ድንቅ ኢትዮጵያያን በርካታ የስነ ጥበብ ውጤቶች ባለቤቶች ናቸውነ ፣ በዘመናቸው የኤሌክትሪክ ባህሪያትን በማወቃቸው ከሜታል(ብረት) #ሮቦቶችን የሰሩ ፣ #Pegasus(በራሪ ፈረሶች) የፈበረኩ ጥበበኞች ..." ናቸው።
:
✦ ፕሊኒ Natural History በተሰኝ መጻሕፉ ላይ በራሪ ፈረሶች በመካከለኛው ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ተዳቀሉ እና አካላዊ ገፅታቸውም ባለ ሁለት ቀንድ እና ክንፍ እንደ ነበራቸው።የተወለዱትም ከኢትዮጵያ የባህር ዳርቻ በቀይ ባህር ደሴቶች ላይ እንደ ነበር ይገልፃል ".....Ethiopian Pegasus is an animal from Medieval bestiaries . According to Pliny the Elder,they were a breed of two-horned, winged horses from Ethiopia . It was born on an island in the Red Sea off the coast of Ethiopia.
:
✦ ሌላውና ዋነኛው ማስረጃ በ1350 እ.ኤ.አ እንደ ተፃፈ የሚነገርለት ከታች የምታዮት ኢትዮጵያያን በራሪ ፈረስ ያዳቅሉ እንደ ነበር የሚያሳይ የብራና ስዕል እና ፅሑፍ ከኔዘርላንድስ ብሔራዊ ቤተ መጻሕፍት ውስጥ ይገኛል ። ስያሜውም በግሪክኛ Πηγασος Αιθιοπικος (Ethiopian Pegasus) የሚል ስም ሰጠውት እናገኛዋለን በኛ የኢትዮጵያ በራሪ ፈረስ እንደ ማለት ነው። Pegasus was a breed of winged, horned horse native to Aithiopia (Ethiopia) in sub-Saharan Africa.https://www.theoi.com/Thaumasios/PegasoiAithiopikoi.htm
................................
<ኢትኤል>

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።