አቶ ተስፋዬ ጌታቸው ቀድመው ተሸኙ። ከዛ እነ ዶር አንባቸው መኮነን ተከተሉ። አቶ ምግባሩ ቀድሞ የተገደሉት የአቃቢ ህጉን ቦታ ይፎካከራሉ ነበር። አሁን የጎሸው እዬጠራ ነው ዶር አብይ አህመድ ማለት ምን ዓይነት ሰብዕና እንዳላቸው።

አሁንስ ተግባባን ስለምን የጎንደር ሊሂቃን እንደተረሸኑ?
 
አቶ ተስፋዬ ጌታቸው ቀድመው ተሸኙ። ከዛ እነ ዶር አንባቸው መኮነን ተከተሉ። አቶ ምግባሩ ቀድሞ የተገደሉት የአቃቢ ህጉን ቦታ ይፎካከራሉ ነበር። አሁን የጎሸው እዬጠራ ነው ዶር አብይ አህመድ ማለት ምን ዓይነት ሰብዕና እንዳላቸው።
31ዙር ያሰለጠነ ድርጅት ግለሰብ ነፍሶችን ለማሳደድ ይጥራል። ፈጣሪ ከመንበሩ ካለ ይፍረድ።
ከዬትኛውም ባዕት የተጠናከረ የአገር ሽማግሌዎች እና የወጣቶች ሰላምን የማስከበር ስምረት ያለው ጎንደር ነው። አሁን እነ ዝርክርክ የራሳቸውን ክልል መምራት፣ ማስተዳደር ሲያቅታቸው የጎንደርን ሰላም በማወክ ጎንደርን ወለጋ ለማድረግ ይጣደፋሉ። ለዚህ ሁሉ ክብር የተበቃው እኮ በእነ ጎቤ ሰማዕትነት ነው።
በጦርነት አትራፊ የለም። የሚያተርፈው በቀል ብቻ ነው። በቀሉ ደግሞ ትውልድን ያከስላል። ለለት ሊሳካ ይችላል። ማግሥትን በተስፋ አዋላጅ ሊሆን አይችልም።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selasie
በኃይል መንፈስን ማስገበር አይቻልም።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።