ጓዱ ያበረከቱትን አስተዋጽዖ እና ውጤቱን በማመዛዘን የቀጠና አራት ማዕከላዊ ኮሚቴ የወሰነውን የሜዳይ ሽልማት በመለወጥ የጥቁር አባይ ሁለተኛ ደረጃ ኒሻን እንዲሸለሙ በሙሉ ድምፅ ወስኗል...።"

 

"...... ጓዱ ያበረከቱትን አስተዋጽዖ እና ውጤቱን በማመዛዘን የቀጠና አራት ማዕከላዊ ኮሚቴ የወሰነውን የሜዳይ ሽልማት በመለወጥ የጥቁር አባይ ሁለተኛ ደረጃ ኒሻን እንዲሸለሙ በሙሉ ድምፅ ወስኗል...።"
ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ከ ኢሕድሪ ፕሬዝዳንት ጓድ መንግሥቱ ኃ/ማሪያም እጅ ሽልማታቸውን ሲቀበሉ። 1974 ዓ.ም 

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።