ቬርሙዳ ትርያንግል ዬጠቅላይ ሚሩ አብይ አህመድ ዲስኩር ውሎ ውልብልቢቱ …… ለመካከለኛው አፍሪካ ካንሰር ጉዞ ኦነግ ነው።…

 

የቬርሙዳ ትርያንግል ዬጠቅላይ ሚሩ አብይ አህመድ ዲስኩር ውሎ ውልብልቢቱ ……
ለመካከለኛው አፍሪካ ካንሰር ጉዞ ኦነግ ነው።…… ሲያወጉ ማደር ………
 

 
"ዬቤትህ ቅናት በላኝ።%
"ዬዲሞክራሲ ጉዞ ላይ ነን"
#እህ ……
"በቀጣይ አምስት ዓመት አደጋ አለ" የምን?
" ዬዓለም የኃይል አሰላለፋ ይቀዬራል"
"ኢትዮጵያ የመፍረስ አደጋ ሊገጥማት ይችላል"
"ኧረ በሞቴ 5 ዓመቷን እከሉት። "በስተቀር"
በስተቀር ምን?
"እንደ አገር ላልኖር እንችላለን። ለመካከለኛው አፍሪካ ንጠት አማራጩ የእኛ መንገድ ነው። ስክነት"
በታመቁ፣ ደመመን በተጫነው ዬአቤቱ ቬርሙዳ ትርያንግል የፋንታዚ ልዑሉ የጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አሊ ዬቅምጥ ፍላጎት ስኬት ቅዬሳ ……
ዲሞክራሲውም የአፍሪካ መረጋጋት በስሜን 70 ኪሎሜትር፣ በደቡብ 200 ኪሎ ሜትር ሽልማት ለሱዳን ያበረከተ፣ አዲስ አበባን አንጎሏን የተረተረ፣ ስሜንን ያነደደ፣ ሁለመናውን ገለባብጦ የጭካኔ ዬዘመን ሊጋባነትን በእጁ የሠራ ተረበኛው ዬቬርሙዳ ትርያንግል ዲስኩር ውልብልቢቱ ………
ጊዜ ወስዶ አድምጦ እስቲገመገም …… ረሃብተኛው ዬአረማዊነት ባዕድ መንፈስ አሁንም የፋታ ጥያቄውን በአህጉሩ እና በግሎባሉ የፖለቲካ ባህሪ ጋር አያይዞታል ……
ዬሆነ ሆኖ ሰሞናቱ ብዙም በቂ ስለለኝ በውል አዳምጬ ትናንሽ ነገሮችን እላለሁኝ። በፖለቲካ ትርጉም "ሃሳብ የለሽ ምድረ በዳወች የተባላችሁ" የፖለቲካ መሪወችም "ጫ" ብላችሁ መሪያችሁን ማዳመጥ እና መጫን ነው።
እንግዲህ እንጠብቃለን 20/30 ዓመት ብንሰጠው ብላችሁ ትመጡ ትቀሩ እንደሆነ …… ዬገበርዲን ተርቲመኞች።
ቸር ውሎ እንዴት ናችሁ ግን። አይዞን።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
28/03/2023
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።