አብዮት አበበ ራሱን አጠፋ ደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ከምዕራብ ጎጃም የታገተችው ማህሌት አበበ

 

አሳዛኝ ዜና❗️

❗️
በደንቢዶሎ ዮናቨርስቲ የታገተችው የማህሌት አበበ ወንድም አብዮት አበበ ራሱን አጠፋ ፣
- ማህሌት አበበ ታገተች
- እናት የአእምሮ በሽተኛ ሆነች
-አብዮት አበበ ራሱን አጠፋ
ደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ከምዕራብ ጎጃም የታገተችው ማህሌት አበበ የምትባለዋ ተማሪ ወንድም አብዮት አበበ
እናቱ በልጇ መታገት የእእምሮ በሽተኛ በመሆኗ እሱ ደግሞ
በእናቱ ህመም እና የእህቱ እገታ ከ 100 በላይ ቀናት ፍንጭ መጥፋት ተበሳጭቶ ራሱን አጥፍቶ ተገኝቷል::
እግዚአብሔር ብሎ ከእገታ ብትለቀቅ እናቷ ታማ ወንድሟ ሞቶይብቃታል ማለት ነው::
ነፍስ ይማር እንጅ ሌላ ምን ቃል ይገልጸዋል!!

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።