#ጌታ ሆይ! ይቻልኃልናል እባክህን #የዕንባ #መጨረሻ #የሚሆን #አዲስ #ዘመን #መርቅልን፣

#ጌታ ሆይ! ይቻልኃልናል እባክህን #የዕንባ #መጨረሻ #የሚሆን #አዲስ #ዘመን #መርቅልን፣ #ትናንት #ጦርነት፤ #ዛሬም #የጦርነት #ዋዜማ #ላይ፤ #ይጨንቃል። ለነገም የጦርነት #ውርስ #ማስቀጠል - እጅግ #ያስፈራል።
#ኢትዮጵያ #የከበደችን #ለሁላችንም ነው #የምለውም እኔ #ለዚህም ነው። እግዚአብሄር በማህጸናችን ውስጥ የሚፈሰውን የጭንቀት ዕንባ ፍሰት ያያስቆምልን ዘንድ ይርዳን። #ጥቁርማ ቀን፤ #ግራጫማ ተስፋ፤ #አስፈሪ የጦርነት ድባብ፤ በኢትዮጵያ ዘመናቸው የሚያከትምበትን ሁነት አምላካችን፤ አላሃችን ይስጠን። አሜን።
«አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።» አሜን።
ሥርጉትሻ 30.01.2026
#በቃ! #ጦርነት።
#ጦርነት #ይብቃን!
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ