የአቶ ደስታ ሌዳሞ ከሥልጣን መነሳት በሚመለከት
#የብልፄው የመንግሥት አደረጃጀትን ምደባ አስመልክቶ ብዙም መወያያ ሆኖ አላየሁትም። ይህ በራሱ የሚሰጠው መረጃ ያለ ይመስለኛል። የአንድ ክልል የመስተዳድር ሹም ሽር ግን ትንሽ ዘለግ ብሎ የታዬ ይመስለኛል። የሲዳማ ክልል የቀድሞው ፕሬዚዳንት (ርዕሰ መስተዳድር) የአቶ ደስታ ሌዳሞ ከሥልጣን መነሳት በሚመለከት። እንደ እኔ ለበለጠ፤ ለተሻለ ኃላፊነት ይመስለኛል። የፌድርሼን ም/ቤት አፈ - ጉባኤነትን ለመስጠት ይሆናል። ከዚህ ደረጃ ያነሰ ዕድል ይገጥማቸዋል ብዬ እኔ አላስብም። ሹም ሽሩ ፖለቲካዊ ምደባ ነው። ለአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባነት አፈፃጸሙን እኮ አየን፤ ተመለከትን አስተዋልንም።
" አንተ ሁሉን ታያለህ" (መቃብያ ሣልስ፱- ፳፮)
ሥርጉትሻ 04/10/026.
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ