ሰማዕታት!!! የምስራቅ ፋኖ! 07.11.2022
ሰማዕታት!!! የምስራቅ ፋኖ!
ይህ ሁሉ መገበር እና ትርፋን? የጀግኖች ውሎ እና ቀሪ የቤተሰብ ተስፋ???? ምን እና ምን፣ እንዴት እና እዴት ይሆን፣ ይኳኋን ይሆን?????? ፦፦፦፦፦ ይህ በጀግና መሬ ወዳጆ የሚመራው ብቻ ነው ሊስቱ።
ከነሃሴ 18/2014 አስቸጋሪ ቦታወችን ጥሰው በመግባት በሦስት ቀን ብቻ 45 ባለፋት ሁለት ወራት ብቻ ከ75 አባላት በላይ ሰማዕትነትን ሲቀበሉ፣ የቆሰሉ፣ የአካል ጉዳት የደረሰባቸውም አሉ። ይህ የምስራቅ ፋኖ ብቻ እንጂ በጠቅላላ በዬጎበዝ አለቃው፣ በከፍተኛ መሪወች የሚመራውን አይጨምርም።



አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ