Nob 07.2020

 

የህሊና ሥልጣኔ ምን ያጎናፅፈኛል ብለህ ስታስብ።
አዲስ ዘመን።
አዲስ የኃይል አሰላለፍ።
አዲስ ተስፋ።
አዲስ ቀን።
አዲስ ቀለም።
አዲስ አስተሳሰብ።
አዲስ ራዕይ።
የብሥራት ዜና።
አዲስ መንገድ ይህ የሰለጠነው ዓለም ያገኘው ፀጋ ነው። ስክነቱ - ከፍታ።
የታቆረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወንበርን ካጨህ ዕለት ጀምሮ
አዲስ ግድያ።
አዲስ ቀውስ።
አዲስ ሴራ።
አዲስ ሸፍጥ።
አዲስ አድማ።
አዲስ ድቀት።
አዲስ ድርመሳ።
አዲስ በቀል።
አዲስ ፍርሰት።
አዲስ ቅጥፈት።
አዲስ ዘረፋ።
አዲስ ነቀላ።
አዲስ የቅናት እብጠት።
አዲስ መታበይ።
ስክነቱ - ቁልቁለት።
ኢትዮጵያ በአዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ተስፋዋ በተለይ በአባይ ፖለቲካ የተሻለ ይሆናል ተብሎ ይታሰባል። ትውልደ ኢትዮ አሜሪካውያን ከቁንጮ ኮኦርድኔተር ጀምሮ ደክመዋል። ድካማቸውን ፈጣሪ ሰምቷል። ተመስገን።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
የናፈቅከኝ ዴሞክራሲ መቼ ትመጣ ይሆን?!

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።