#ቅጽበታዊነት #የውድመት #ኢንደስትሪ

 ቅጽበታዊ ሰብዕና የሌላቸው ሰወች ከቅጽበታውያን ፖለቲከኞች ጋር ሲሰሩ #ቅጽበታዊ ይሆናሉ። ድዌው ይሸጋገራል። ቅጽበታዊነት ለእኔ በሽታ ነው። የሥራ አዬሩም ቅጽበታዊ ይሆናል። ይህ ደግሞ #ለተረጋጋ የትውልድ ግንባታ #የህሊና #ኪንታሮት ነው። ለአደጋም ያጋልጣል። በሰብዕናቸው ቅጽበታዊ የሆኑ ፖለቲከኞች ፈቅደው ከፖለቲካው ዞር ቢሉ ይመከራል። በሁሉም ዘርፍ #ቅጽበታዊነት #የውድመት #ኢንደስትሪ ነውና። በግል ህይወትም መኖርን ያባክናል። #ማሰብን #ይበትናል#ፍልስፍናን#ሳይንስን ይጠናወታል። ቅጽበታዊነት የሥልጣኔ ገዳይ #ባይረስም ነው።
ሥርጉትሻ28/06/024

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።