አሉታዊ ዴሞግራፊ ፋሺዝም ነው። የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ጥንስሱ ይኽው ነው። ኢትዮጵያ በይፋ ነው አሉታዊ ዴሞግራፊ የተካሄደው። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ
ይህችን ሊንክ እለጥፍልህና ታገናዝበዋለህ። ቀድሜ በብዙ ሞግቻለሁኝ።
ዴሞግራፊን እኔ አሉታዊ እና አወንታዊ ብዬ እከፍለዋለሁኝ።
አሉታዊ ዴሞግራፊ ፋሺዝም ነው። የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ጥንስሱ ይኽው ነው።
ኢትዮጵያ በይፋ ነው አሉታዊ ዴሞግራፊ የተካሄደው።
ለአፍሪካም ያሰጋል። ለዚህ ነው እኔ ዛሬ ምንም አዲስ የማይሆንብኝ።
ስለሆነም በትጋት ሠርቸበታለሁኝ። ዛሬ የተመለሱት ፀፀት የለብን ሲሉ አዳምጣለሁኝ።
ሊፀፅታቸው ይገባል። ዲሞግራፊ ላይ ሆነው ዲሞክራሲን ሲጠብቁ። የትኛውም የፖለቲካ
ዕሳቤ ከዚህ ነው ሊነሳ ዬሚገባው። ተረኛም አትበሉ ሲል ሰምቸዋለሁ ዛሬ አቶ ግዛው።
"ከንቱ የከንቱ ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ" ተረኛ በሚለው ዕሳቤ ዘመኑን አይመጥንም። ቆባ ነው።
ፋሺዝም + የገዳ ወረራ፤ የገዳ መስፋፋት፤ ዬገዳ አስምሌሽን እና ዲስክርምኔሽን ነው። ይህ
ከውጥኑ ጀምሮ እንዴት እንደሞገትኩት ልብ እና ህሊና ያላችሁ ወገኖቼ አንብቡት።
አዳምጡት።
• ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።
- ዲሴምበር 16, 2019
ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም። ከዚያ የከበደ መከራ ላይ ናቸው አላዛሯ ኢትዮጵያም ሆነ እማማ አፍሪካም።
„የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤
እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“
(ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱)
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።
ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።
የኦሮሙማ ጠቀራዊ የዲሞግራፊ ፋሽስታዊ ጉዞ ከአቶ ለማ መገርሳ አንደበት።
አሉታዊው የዴሞግራፊ ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው። {የወግ ገበታ 08.06.2019}
ዴሞግራፊ የዴሞክራሲ ውድቀት እንጂ የዴሞክራሲ ተስፋ የልቅና ምህንድስና አይደለም።
አሉታዊ ዴሞግራፊ የቂም ደም ነው።
አሉታዊ የዴሞግራፊ ምህንድስና የበታችነት ስሜት ደዌ ነው። {የወግ ገበታ}
የአሉታዊው የዴሞግራፊ ዕሳቤ ለአላዛሯ ኢትዮጵያ የታዘዘ የጢስ አይዎሎጂ ነው። {የወግ ገበታ 17.06.2019}
ውዶችቼ ደህና አምሹልኝ።
ቸር እደሩልኝ። አሜን።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergure©Selassie
07/04/2023
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ