ቅን ልብ ቧ ፏ ያለ የተከፈተ የገነት በር ነው
ቅን ልብ ቧ ፏ ያለ የተከፈተ የገነት በር ነው። የቅኖች ዘመን ቅንነት ብቻ ነው። ቅኖች ምንም አይኑራቸው በህሊና ድንግልናቸው ብቻ የመንፈስ ዲታዎች ናቸው። ቅኖች የአደራ ዕዳ የለባቸውም።
የሰው ልጅ የተፈጥሮ መርህ ነው። የተፈጠረበትን ሲጥስ ማን ይባል፣ ምንሥ ይባል ይሆን?
Sergute©Selassie
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
17.12.2019
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ